የመስዋዕትነት ቀንን “በመስዋዕትነት የምትጸና ሀገር!”

የመስዋዕትነት ቀንን “በመስዋዕትነት የምትጸና ሀገር!” በሚል መሪ ቃል ስናከብር የኢትዮጵያ ውድ ልጆች ለከፈሉት እና እየከፈሉት ላለው መስዋዕትነት ክብር በመስጠት ነው።

ዕለቱን የምናከብረው የኢትዮጵያን ሰንደቅ ዓላማ ከፍ አድርገን በመስቀል እና ደም በመለገስ፣ ኢትዮጵያን በመስዋዕትነታቸው ያጸኑ ጀግኖቻችንን በመዘከር እንዲሁም ሀገርና ህዝብን ለመጠበቅ በተጠንቀቅ ከቆሙ የጸጥታ ኃይሎች አባላት ጎን መቆማችንን በማሳየት ነው።"

ከንቲባ አዳነች አቤቤ

Share this Post