26
						Dec
						2022
					
					 በአማራ ክልል በኮምቦልቻ ከተማ አዳዲስ ቴክኖሎጂ በመጠቀም በጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ማምረቻ ላይ ከተሠማሩት ደፋር ዓለም አቀፍ ኩባንያዎች መካከል ሁለቱን ጎብኝተናል። #ኢትዮጵያታምርት ላይ መሠማራት ለማንኛውም ባለሀብት አዋጭ የሆነ ሥራ ነው።
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ (ዶ/ር )