Industry Bureau

Mission

የማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪውን ልማት ቀጣይነት ማረጋገጥ የሚችል ችግር ፈቺ ጥናትና ምርምር በማድረግ የቴክኒክና ቴክኖሎጂ፣ የገበያ፣ የመሰረተ-ልማት፣ የግብዓትና ፋይናንስ ድጋፍ በመስጠት በምርትና ምርታማነት፣ በጥራትና በዋጋ ተወዳዳሪ የሆነ ማኑፋክቸሪንግ  ኢንዱስትሪን ማስፋፋት፣ ማልማትና ማሳደግ፡፡


Vision

በ2022 በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ የሆነ የማምረትና ምርታማነት ኢንዱስትሪ ተፈጥሮ ማየት፡፡


Core Values

    -  ለለዉጥ ዝግጁ መሆን

    - በእዉቀት መምራት

   - የላቀ አገልግሎት መስጠት

  - ቅንጅታዊ አሰራርን ማጎልበት

  - ግልፀኝነት

Our Location

  • Address: piazza , Arada Building
  • Phone:
  • Fax:
  • Po. Box:
  • Email:
  • Website: